የአባልነት ማመልከቻ ቅፅ

የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና
ቅመማቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር

[contact-form-7 id=”2574″ title=”የኢትዮጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር”]

እኔ ስሜ ከዚህ በላይ የተጠቀሰው የድርጅቱ ሥራ አሰኪያጅ/ሕጋዊ ተወካይ በኢትዮጵያ ጥራጥሬ የቅባት እህሎች እና ቅመማቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር ውስጥ አባል ለመሆን በፍቃደኝነት ሳመለክት፣በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በአባልነቴ ከኔ የሚጠበቀውን ኃላፊነት ሁሉ ለመወጣት ዝግጁ መሆኔን እየገለፅኩ ማህበሩ ጥያቄዬን ተመልክቶ አባልነቱን እንዲፈቅድልኝ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡

ከሰላምታ ጋር

ፊርማ