የዓለም የሰሊጥ ወቅታዊ የገበያ መረጃ
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ደረጃ ከፍተኛ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 15,900 YUAN (2,227.5 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ደረጃ መደበኛ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 15,600 YUAN (2,185 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 15,200 YUAN (2,129 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የሱዳን ከፍተኛ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 15,450 YUAN (2,164 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የሱዳን መካከለኛ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 15,000 YUAN (2,108 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የሱዳን መደበኛ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 14,500 YUAN (2,052 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2022 እ.ኤ.አ የቶጎ ነጭ ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 15,000 YUAN (2,101 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 20233 እ.ኤ.አ የቶጎ ድብልቅ ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 14,700 YUAN (2,059 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የናይጄሪያ የመጀመሪያ ደረጃ ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 14,850 YUAN (2,094 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2022 እ.ኤ.አ የናይጄሪያ መደበኛ ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 14,450 YUAN (2,045 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የደቡባዊ ታንዛኒያ ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 15,300 YUAN (2,150 USD/ton ) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የታንዛንያ ድብልቅ ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 14,650 YUAN (2,101 USD/ton ) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የሞዛምቢክ ነጭ ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 14,800 YUAN (2,003 USD/ton ) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
- June 12, 2023 እ.ኤ.አ የሞዛምቢክ መደበኛ ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 14,500 YUAN (2,031 USD/ton ) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
ማስታወሻ፡-
የቻይና ወደብ የሰሊጥ ዋጋ ማለት የኢትዮጵያ ላኪዎች መሸጫ FOB + የትራንስፖርት + የኢንሹራንስ + የመንግስት ግብር + የመጋዘን ወጪ + ምርቱ ወደ ቻይና ሲገባ የሚኖሩ ተያያዥ ወጪዎች + የቻይናው ገዢ የትርፍ ህዳግ የጨመረ መሆኑን እንድታውቁት፡፡