Members Only

የዓለም የሰሊጥ ወቅታዊ የገበያ መረጃ

  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ደረጃ  ከፍተኛ  ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 15,900 YUAN  (2,227.5 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ደረጃ መደበኛ  ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ  በቻይና ነጋዴዎች  በአማካይ 15,600 YUAN  (2,185 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ  በቻይና ነጋዴዎች  በአማካይ 15,200 YUAN  (2,129 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የሱዳን ከፍተኛ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች  በአማካይ 15,450 YUAN  (2,164 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የሱዳን መካከለኛ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች  በአማካይ 15,000 YUAN  (2,108 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የሱዳን መደበኛ ጥራት ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች  በአማካይ 14,500 YUAN  (2,052  USD/ton)  እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2022 እ.ኤ.አ የቶጎ ነጭ  ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች   በአማካይ 15,000 YUAN  (2,101 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 20233 እ.ኤ.አ የቶጎ ድብልቅ  ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች   በአማካይ 14,700 YUAN  (2,059 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ  የናይጄሪያ የመጀመሪያ ደረጃ  ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች በአማካይ 14,850 YUAN  (2,094 USD/ton) እየተሸጠ  መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2022 እ.ኤ.አ የናይጄሪያ መደበኛ  ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች   በአማካይ 14,450 YUAN (2,045 USD/ton) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የደቡባዊ ታንዛኒያ ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች  በአማካይ 15,300 YUAN (2,150 USD/ton ) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ  የታንዛንያ  ድብልቅ  ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች  በአማካይ 14,650 YUAN (2,101 USD/ton ) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • በ June 12, 2023 እ.ኤ.አ የሞዛምቢክ  ነጭ  ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች  በአማካይ 14,800 YUAN (2,003 USD/ton ) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
  • June 12,  2023 እ.ኤ.አ   የሞዛምቢክ  መደበኛ  ሰሊጥ በቻይና ወደብ በቻይና ነጋዴዎች  በአማካይ 14,500 YUAN (2,031  USD/ton ) እየተሸጠ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

ማስታወሻ፡-

የቻይና ወደብ የሰሊጥ ዋጋ ማለት የኢትዮጵያ ላኪዎች መሸጫ FOB + የትራንስፖርት + የኢንሹራንስ + የመንግስት ግብር + የመጋዘን ወጪ + ምርቱ ወደ ቻይና ሲገባ የሚኖሩ ተያያዥ ወጪዎች + የቻይናው ገዢ የትርፍ ህዳግ የጨመረ መሆኑን እንድታውቁት፡፡